Yemane Birhane Secondary School
Home ቲቸር ገዙ

ቲቸር ገዙ

07th May, 2025

ቲቸር ገዙ 

በአዲስ አበባ የማነ ብርሃን ት/ቤት ከ1968 ጀምሮ ፖለቲካ ፤ ህብረተሰብ ሳይንስ ፤ስፖርት እና አማርኛ የትምህርት አይነቶችን ለተከታታይ 55 ዓመታት በላይ በመምህርነት ያገለገሉ መምህር ገዛኸኝ በአዲሱ የብስራት ሱራፌል አልበም ውስጥ "ገዙ" የተሰኘ ሙዚቃ ተሰርቶላቿል።

ገዙ... መጣ ገዙ

ገዙ... መጣ ገዙ

ከፈተና ወጥተን ብር ከስልሳ ይዤ

ከነጓደኞችሽ ሸንኮራ ጋብዤ

ከግቢው ጥላ ስር በፍቅር ልናወጋ

አቅፌሽ ልራመድ እጄን ስዘረጋ

ያኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ

ገዙ... ቲቸር ገዙ

ገዙ... መጣ ገዙ 

#FastMereja

#Yemanebirhan Secondary School

.

Copyright © All rights reserved.

Created with