For all teachers
በ E-school አማክኝነት ከዚህ ሳምንት ጀምራችሁ ሌሰን ፕላን/Lesson plan/ እንድታዘጋጁ ይሁን።
ት/ቤቱ
ማስታወቂያ
ለመምህራን በሙሉ E-School ምዝገባ እና ስልጠና መከናወኑ ይታወቃል ስለሆነም First semester Mark list እስከ 20/08/2017 ዓ.ም ብቻ E-school ላይ እንድታስገቡ እያልን..