Yemane Birhane Secondary School
Announcement የየማነ ብርሀን 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ከኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በግንፍሌ ወንዝ ዳርቻ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ ተሳትፎ አድርጓል።

የየማነ ብርሀን 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ከኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በግንፍሌ ወንዝ ዳርቻ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ ተሳትፎ አድርጓል።

31st July, 2025

"በመትከል ማንሰራራት"
የየማነ ብርሀን 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ከኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በግንፍሌ ወንዝ ዳርቻ  በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር  ላይ ተሳትፎ አድርጓል።

ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም

#በመትከል_ማንሰራራት 
#ኮልፌ_ሐምሌ_24 
#dhaabun_bayyanachuu 
#Renewal_Through_Planting 

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ  ትምህርት ጽ/ቤት በግንፍሌ ወንዝ ዳርቻ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር  የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገነነ ዘውዴን ጨምሮ የትምህርት ቤት ር/መምህራንና መምህራን፣ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞችተሳታፊ ሁነዋል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with