በየማነ ብርሀን 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት የዕውቀት ሽግግር በትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አቶ ለማ መገርሳ እንዴት ልጆቻችንን እንንከባከብ በሚል ርዕስ ለዲፓርትመንት ተጠሪዎች እና ለአስተዳደር ሰራተኞች አጭር ገለፃ ሰጥተዋል።