ማስታወቂያ
ለመምህራን በሙሉ E-School ምዝገባ እና ስልጠና መከናወኑ ይታወቃል ስለሆነም First semester Mark list እስከ 20/08/2017 ዓ.ም ብቻ E-school ላይ እንድታስገቡ እያልን,,ስልካችሁ ላይ አጭር የፅሁፍ መልዕክት(8465) username & password Check እንድታደርጉ ትምህርት ቤቱ ያስታውቃል።
ማሳሰቢያ፡-አስገብታችሁ እንደጨረሳችሁ ፊርማ ዘካሪያስ ጋር እንድትፈርሙ ያሳስባል።
ት/ቤቱ